>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ነገር ለሰሚው ግራ ነው!!! (ሉሉ ከበደ)

በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ነገር ለሰሚው ግራ ነው!!! ሉሉ ከበደ * ” መከላከያ ደርሶ ባያከሽፈው ኖሮ ጉዳቱ ከዚህ የከፋ ይሆን ነበር ” ለሚለን ቧልተኛው...

መንግስታችን ህግና ስርዓትን ማስከበር የማይችል  ደካማና ልፍስፍስ ቢሆንም አገር ለማዳን ሲባል ከጎኑ ልንቆም ይገባል!!! (አህመዲን ሱሌይማን)

መንግስታችን ህግና ስርዓትን ማስከበር የማይችል  ደካማና ልፍስፍስ ቢሆንም አገር ለማዳን ሲባል ከጎኑ ልንቆም ይገባል!!! አህመዲን ሱሌይማን * ከጋዳፊም፣...

በኦሮሚያ ዜጎች በአዲስ ጥቃት ስጋት ቤታቸውን ጥለው እየወጡ ነው!!! (ህብር ራድዮ)

በኦሮሚያ ዜጎች በአዲስ ጥቃት ስጋት ቤታቸውን ጥለው እየወጡ ነው!!! ህብር ራድዮ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት ጭምር.”ጥላችሁ ውጡ ቄሮ ይመጣል” እያሉ ማስፈሪያውን...

በኦሮሚያ የተካሄደው ጭፍጨፋ 10 ባህሪያት፣ (ኤርሚያስ ለገሰ)

በኦሮሚያ የተካሄደው ጭፍጨፋ 10 ባህሪያት፣ ኤርሚያስ ለገሰ ፩: ጨፍጫፊዎቹ ለተራዘመ ጊዜያቶች ሲዘጋጁ ነበር። ጥቃቶችንም ሲፈጽሙ ነበር። (ቢቢሲ) ፪:...

ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” የማፅዳት ዘመቻ ሊጀምር ነው (ዋዜማ ራዲዮ) 

ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” የማፅዳት ዘመቻ ሊጀምር ነው ዋዜማ ራዲዮ-    * በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ እና በመከላከያ ሚንስትሩ...

አብይን መደገፍ ኢትዮጵያዊነት ነው  (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

አብይን መደገፍ ኢትዮጵያዊነት ነው  ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ሲጀመር ሁላችንም የአብይን ንግግር ወደን አብይን ደገፍን።  አሁን ደግሞ ሁላችንም ኢትዮጵያን...

ባለፉት 2 ዓመታት ያሳለፍናቸው ጭፍጨፋዎችና መፈናቀሎች ሲታወሱ… (ዮናስ ሀጎስ)

ባለፉት 2 ዓመታት ያሳለፍናቸው ጭፍጨፋዎችና መፈናቀሎች ሲታወሱ… ዮናስ ሀጎስ 1 – በሶማሌ ክልል ከ800 ሺህ በላይ ኦሮሞዎች የተፈናቀሉበትና ያንን ለመበቀል...

ከዐማራ ባለሙያዎች ማህበር( ዐምባ)    የተሰጠ መግለጫ!!! (ዋሽንግተን ዲሲ) 

ከዐማራ ባለሙያዎች ማህበር( ዐምባ)    የተሰጠ መግለጫ!!!                   ዋሽንግተን ዲሲ  አሜሪካ  ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም * ኦሮሚያ ተብሎ በሚጠራው ክልል፣...