>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

እንኳን ለስዑር ቅዳሜ በሰላም አደረሳችሁ። (ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)

እንኳን ለስዑር ቅዳሜ በሰላም አደረሳችሁ።   ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው   በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት፦ቅዳሜና እሑድ ጾም ነው ተብሎ፥እንደ ሌሎቹ ዕለታት...

ለምን_ ለምን ኢትዮጵያን??? (ዳንኤል ቶማስ)

ለምን –  ለምን ኢትዮጵያን??? ዳንኤል ቶማስ  * በኢትዮጵያ ምድር ላይ ምን የታቀደ ስውር አጀንዳ ቢኖር ነው? የገንዘቡ የቁሳቁሱ እርዳታ  ሁሉ ለኢትዮጵያና...

የ ጉ ለ ሌ ው   ፡   ሰ ካ ራ ም   .  .  .   !   !   ! (አሰፋ ሀይሉ)

የ ጉ ለ ሌ ው   ፡   ሰ ካ ራ ም   .  .  .   !   !   ! አሰፋ ሀይሉ “የጉለሌው ሰካራም” የደራሲ ተመስገን ገብሬ አጭር ልብወለድ ሲሆን፣ ታትሞ የወጣው በህዳር...

የምድራችን ታሪካዊው ምርጫ!!! (በዲያቆን ዶክተር ያየህ ነጋሽ)

የምድራችን ታሪካዊው ምርጫ!!! በዲያቆን ዶክተር ያየህ ነጋሽ ከ1,979 ዓመት በፊት በዛሬው ዕለት ኢየሩሳሌም ታሪካዊ ምርጫ አደረገች። ምርጫዋ በሚገባ ተከብሮላታል።...

ሞት ኢትዮጵያን እንዲያልፍ አሁንም ወደ እግዚአብሔር እንመለስ!!!”  ( ዘመድኩን በቀለ)

ሞት ኢትዮጵያን እንዲያልፍ አሁንም ወደ እግዚአብሔር እንመለስ!!!”    ዘመድኩን በቀለ  * የኢትዮጵያ ን ሰማይ ሞልቶ የዋለው የምህረት ቃል ኪዳን...

የእንኳን አደረሳችሁ የብፁዕነታቸው ሙሉ መልእክት

የእንኳን አደረሳችሁ የብፁዕነታቸው ሙሉ መልእክት   * ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ምእመናን የጌታችንና የመድኃኒታችን...

ፈጣሪ ያጣመረው እውነተኛ ትዳርን ኮሮና  አለየውም....!!! (ታምሩ ገዳ)

ፈጣሪ ያጣመረው እውነተኛ ትዳርን ኮሮና  አለየውም….!!!   ታምሩ ገዳ የሰባ እንድ አመቱ ጣሊያናዊው ጂያንካርሎ እና የሰባ ሶስት አመቷ ባለቤታቸው...

ከቸነፈሩ የከፋ አገዛዝ! (ከይኄይስ እውነቱ)

ከቸነፈሩ የከፋ አገዛዝ!     ከይኄይስ እውነቱ   በልማዳዊ አነጋገር ‹የኢትዮጵያ መንግሥት› እየተባለ ሲነገር ይሰማል፡፡ እውነት መንግሥት አለን?...