>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አስታራቂም የለን... እኛው እንታረቅ! (አሰፋ ሃይሉ)

አስታራቂም የለን… እኛው እንታረቅ! አሰፋ ሃይሉ ቀደም ብሎ በጎንደር ክፍለሀገር ሥር እየተዳደረ የነበረውን  ወልቃይት/ሑመራ/ፀገዴ/ፀለምት ህወኀት...

የሥውሩ መንግሥት ልሣን !! (ሙሉዓለም ገ/መድህን)

የሥውሩ መንግሥት ልሣን !! ሙሉዓለም ገ/መድህን •OMN ላይ እርምጃ መውሰድ ሀገርን ከእርስ በርስ ጦርነት የመታደግ ሚና ነው! መንግሥት እርምጃ ባይወስድ...

የወንድሞቻችንን ነፍስ የቀጠፈውን ወንጀለኛ እናስተዋውቃችሁ! (መምህር ምህረተአብ አሰፋ)

የወንድሞቻችንን ነፍስ የቀጠፈውን ወንጀለኛ እናስተዋውቃችሁ!     መምህር ምህረተአብ አሰፋ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ የቦሌ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ...

እኛና እነሱ !! (ዘመድኩን በቀለ)

እኛና እነሱ !!   ዘመድኩን በቀለ   • የሟቾቹ የሰማዕታቱ ወጣቶች በረከታቸው ይደርብን። አሜን  !!     • ሰማዕትነቱ ከሶማሌም ከከሚሴም አልፎ መሃል...

መንግስታዊ ስላቅ የተሞላው ልጅ ጨዋታ!!! (ኩኩ መለኮቴ... ኩኩ..!!) ይሉት አይነት!!! (አሰፋ ሃይሉ)

መንግስታዊ ስላቅ የተሞላው ልጅ ጨዋታ!!! (ኩኩ መለኮቴ… ኩኩ..!!) ይሉት አይነት!!! አሰፋ ሃይሉ አሁን አሁንማ ጠቅላዩ ያስቀኝ ጀምሯል። ሲበዛ የህፃን...

የፖለቲካ መርሐግብርን ማስተዋወቅ ወይስ  ቤተ ክርስቲያንን የማፍረስ  ተልእኮ ?!? (ማኅበረ ቅዱሳን) 

የፖለቲካ መርሐግብርን ማስተዋወቅ ወይስ  ቤተ ክርስቲያንን የማፍረስ  ተልእኮ ?!?   ማኅበረ ቅዱሳን  * የከፋውና አደገኛው ሴራ ቤተ ክርስቲያንን...

የመሬት ወረራን በመከላከል ስም ሁለት ወጣቶች በመንግስት ታጣቂዎች ተገደሉ! (ብርሀኑ ተክለ አረጋይ)

የመሬት ወረራን በመከላከል ስም ሁለት ወጣቶች በመንግስት ታጣቂዎች ተገደሉ! ብርሀኑ ተክለ አረጋይ  * በቤት ለቤት አፈሳም ብዙ ምእመናን ተግዘዋል!...

ጽሑፉ ስለ እስራኤል አይደለም! ስለ ኦሽዊትዝ ካምፕ መዘጋትም አይደለም! ስለ እኛ ነው!  (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል)

ጽሑፉ ስለ እስራኤል አይደለም! ስለ ኦሽዊትዝ ካምፕ መዘጋትም አይደለም! ስለ እኛ ነው!      ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል * ችግር በተፈጠረ ቁጥር...